"የኔ ህዝብ ባሂማ ጥቃት እየደረሰበት ነው፤ በህዝቤ ላይ ጥቃት የሚከፍቱ አካላት በጣም አደገኛ ሁኔታ ውስጥ መሆናቸው ማወቅ አለባቸው፤ በዚህ ምድር የትኛውም ሃይል ህዝቤን መግደል አይችልም" ሲሉም ...
" እቤት ነው ያለሁት፣ የኤም23 አማጺያንን በከተማው ውስጥ አይቻለሁ" ሲል ተናግሯል። ደሞክራሲያዊ ረፐብሊክ ኮንጎ ጎረቤቷን ሩዋንዳን የኤም23 አማጺያንን በማስታጠቅና በመርዳት ክስ እያቀረበች ነው። ...
ከጥር 19 2025 ጀምሮ ተግባራዊ በሆነው የጋዛ ተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት ሃማስ በስድስት ዙሮች 24 ታጋቾችን ለእስራኤል አስረክቧል። እስራኤልም የእድሜ ልክ እና ረጅም አመታት እስር ...
የአሜሪካና ሩሲያ ባለስልጣናት ሶስት አመት ገዳማ ያስቆጠረውን የዩክሬይን ጦርነት ለማስቆም ያለመ ንግግር ለመጀመር በቀጣዮቹ ቀናት በሳኡዲ አረቢያ ሊገናኙ መሆናቸውን ሮይተርስ ስለጉዳዩ ቅርበት ...
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ በመካከለኛው ምስራቅ የመጀመሪያ ጉብኝታቸውን ለማድረግ እስራኤል ገብተዋል። በሙኒክ የደህንነት ጉባኤ ተሳትፈው ወደ ቴል አቪቭ ያቀኑት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዛሬ በእየሩሳሌም ከእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር ይመክራሉ። ...
ተጠባበቂ ሀይሎችን ሳይጨምሮ 74 ሺህ ወታደሮች እንዳሏት የምትገለጸው ብሪታንያ የዩክሬን ሰላም ማስከበር ተልዕኮን ለመምራት እስከ 44 ሺህ ወታደሮችን ማዋጣት ይጠበቅባታል ሲሉም የቀድሞው አዛዥ ...
ሳምሰንግ ያስተዋወቀው አዲሱ S25 ሞባይል ስልክ ምን የተለየ ነገር አለው? በዓለማችን ካሉ ምርጥ የቴክኖሎጂ እና ኤሌክትሮኒክስ ኩባንያዎች መካከል አንዱ የሆነው ሳምሰንግ ኤአይ ቴክኖሎጂ ...
ሃማስ በዛሬው እለት በካንዩኒስ የለቀቃቸው ሶስት እስራኤላውያን ታጋቾች ኢየር ሆርን፣ ሳጊ ዴከል-ቼን እና ሳሻ (አሌክሳንደር) ትሮፋኖቭ መሆናው ታውቋል። ሶስቱ ታጋቾች በእስራኤል ጦር ወደ ሀገራው ...
በዚህም ጂቡቲን ወክለው በእጩነት የቀረቡት መሀሙድ አሊ የሱፍ ምርጫውን በማሸነፍ ቀጣዩ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር በመሆን መመረጣቸውን አል ዐይን አማርኛ ያገኘው መረጃ ያመለክታል። ...
በመድረኩ ላይ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንደሚገኙ ተጠብቆ የነበረ ቢሆንም ሳይታሰብ ወጣቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ቫንስ ተገኝተው ሩሲያን እና ሌሎች የአውሮፓ ደህንነት ስጋት የተባሉ ሀገራትን ...
ትራምፕ በኦቫል ቢሯቸው ውስጥ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ "ዛሬ ከሰዓት ምን ላይ ምን ሊከሰት እንደሚችል አላውቅም፣ እኔ ብሆን ግን በጣም ከባድ አቋም እወስዳለሁ፤ እስራኤል ምን እንደምታደርግ ...
"የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካውያንና ዘርዓ-አፍሪካውያን" በሚል መሪ ቃል እየተካደ ያለው ገባዔው ዓለም አቀፋዊ እና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ እንደሚመክር እና ውሳኔዎችን እንደሚሳልፍ ይጠበቃል። የአፍሪካ ህብረት ተቋማዊ ማሻሻያዎች፣ የማካካሻ ፍትህ፣ አህጉራዊ ሰላምና ደህንነት ውይይት የሚደረግባቸው አጀንዳዎች መካከለ ናቸው፡ ...