ፕሬዝደንት ትራምፕ የጥቁር መብት ተሟጋች የነበረው ማርቲን ሉተር ኪንግ ጄአር. ግድያ የተመለከቱ ሰነዶችንም ይፋ እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዋል ...
ዮን በደቡብ ኮሪያ በስልጣን ላይ እያሉ በወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ የመጀመሪያው መሪ ናቸው ...
የቱርክ ባለስልጣናት የፕሬዝደንት ኢርዶጋን ዋና ተቀናቃኝ የሆኑትን በሙስናና እና የሽብር ቡድንን በመርዳት በመክሰስ ዋና ተቃዋሚው "በቀጣይ ፕሬዝደንት ላይ የተፈጸመ መፈንቅለ መንግስት" ሲል ...
በጥቁር ባህር ላይ የተሰማሩ የጦር መርከቦችን ባሳተፈው መጠነ ሰፊ ጥቃት ሩሲያ 58 ሚሳዔሎችን እና 194 ድሮኖችን ተጠቅማ ጥቃቱን ሰንዘራለች። ሩሲያ በዩክሬን ...
አረብ ኢምሬትስ ከአሜሪካ ጋር በመሆን በኤአይና በቴክኖሎጂ ጥራት ለውጥ እንዲመጣ ትሻለች። ሁለቱ ሀገራት ያደረጉት ትብብር የዘመናዊ የቴክኖሎጂ ችግሮችን ...
ለዚህ ዘመቻ በዓመት 40 ሚሊዮን ዶላር በጀት ያስፈልጋል የተባለ ሲሆን በአማካኝ ለአንድ ጉጉት ሶስት ሺህ ዶላር ወጪ ይደረጋል፡፡ ሀገሪቱ በአጠቃላይ በቀጣዮቹ 30 ...
ትራምፕ ትሩዝ ሶሻል በተሰኘው የራሳቸው ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በለጠፉት መልዕክት "የአውሮፓ ህብረት በአሜሪካ ላይ ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት ከፍተኛ ታሪፍ ...
የጃፋር ኤክስፕረስ ንብረት የሆነው የመንገደኞች ባቡር ሴቶች እና ህጻናትን ጨምሮ 425 ሰዎችን ጭኖ የ1600 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ከሚገኙት ከኩዌታ ወደ ፔሻዋር ከተማ ...
ለሥራ፣ ለንግድ እና የተሻለ የኑሮ ጥራት እድሎችን በመስጠት ለስደተኞች ዓለም አቀፋዊ መናኸሪያ የሆኑ ሀገራት አሉ፡፡ የመካከለኛው ምስራቅ እና ምዕራባውያን ...
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባካሄደው ውሳኔ የተስፋ ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲበር ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ የረቂቅ ውሳኔ ሀሳቡን ኦስትሪያ ...
ለስርቆት የገባው ይህ ሰውም ወዲያውኑ ነበር የአልማዝ ጌጣጌጦችን ከተቀመጡበት መስረቅ የጀመረው፡፡ የጌጣጌጥ ሸጮቹ ሁኔታውን ከተጠራጠሩ በኋላ ለፖሊስ ...